በዲስትሪክቱ ዙሪያ መምህራኖቻችንን ለማክበር ይቀላቀሉን።…
Seattle Public Schools ከመስከረም 2022 ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የትምህርት መጀመሪያ ሠዓት ለውጥ ለማድረግ አቅዷል።…
በጥር 2022 ባጋጠመው የትምህርት ቀኖች መዘጋት ምክንያት በርካታ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የማካካሻ ቀናት ያስፈልጋቸዋል።…
የተማሪዎን የብቃት ውሳኔ ሓሙስ፣ግንቦት 5 በኢሜል ወይም በፖስታ ይደርሰዎታል።…
ሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች (SPS) የቀጣዩ የትምህርት ዓመት የደወል ጊዜ (የትምህርት መጀመሪያ እና መጨረሻ ጊዜ) እንዲቀየር ሐሳብ አቅርቧል።…
ከዋና ሃላፊ ጆንስ ጋር በሚደረግ ውይይት ለመሳተፍ የሚከተለውን የመስመር ላይ ዝግጅት ይቀላቀሉ…
ለዛም ነው ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊ ከሆነ በትምህርት ቤቶቻችን ለሚከሰት የወረርሽኝ ጉዳይ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን እንዲያውቁ የምንፈልገው።…
Seattle Public Schools State of the District 2022 የትምህርት ቦርድ ፕሬዝዳንት Hersey ዛሬ ምሽት ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን።እንኳን ወደ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የ2020 መግለጫ በደህና መጡ። ከመጀመራችን በፊት፣ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች በየPuget Sound Coast Salish ህዝቦች ቅድመ አያቶች መሬቶች እና ባህላዊ ግዛቶች ላይ መሆናችንን እውቅና እንሰጣለን።በተለይ ለሀገራችን መመስረት፣ሀብትና እድገት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ…
የሲያትል የትምህርት ዳይሬክተሮች ቦርድ Dr. Brent Jonesን አዲሱ የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ዋና ሃላፊ እንዲሆኑ መርጧል።…
ጅዎ ነሐሴ 31 ላይ 5 ዓመት ይሆነዋል(ይሆናታል)? ስለዚህ በሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ወደ ኪንደርጋርተን ለመመዝገብ ጊዜው አሁን ነው።!…